እጅዎትን መድኃኒት ለማድረግ እንጥራለን!


የምንሰጣቸው ሥልጠናዎች


የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሥልጠናዎች

ለድንገተኛ ሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ (ሲፒዲ) ሥልጠናዎች 

ለጽኑ ሕሙማን ሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ (ሲፒዲ) ሥልጠናዎች 

 

ትርታሜድ እውቅና ያለው የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ (ሲፒዲ) ሥልጠናዎች ሰጪ ተቋም ነው!


በተቋማችን የሚሰጡት ሥልጠናዎች አስፈላጊውን መመዘኛ አልፈው እውቅና ያገኙ ናቸው!


ሥልጠናዎቻችን በዋነኝነት በአገረሰብ ቋንቋዎች የሚሰጡ፤ የእረጅም አመታት የሥልጠና ልምድ ባላቸው የድንገተኛ እና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጁ፤ የድረ-ገጽ ሥልጠናዎች እና የተግባር ልምምዶችን ያካተቱ፣ በየትም ስፍራ በየትኛውም ጊዜ መማር እንዲቻል የተዘጋጁ እና የተለያዩ የትምህርት አጋዥ ማስተማሪያ መንገዶችን የሚጠቀሙ መሆናቸው ተመራጭ ያደርጋቸዋል!




ክፍያን ፈጽሞ ሥልጠናውን ለመጀመር መከተል ያሉብን ቅደም ተከተሎች!