የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-
- የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መሠረታዊ መርሆችን እንገልጻለን
- የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ አገልግሎት በምንሰጥበት ጊዜ መከተል ያለብንን መርሆችና ህጋዊ ጉዳዮችን እናብራራለን
- መሠረታዊ የሰውነት አካላት አወቃቀር እና ተግባርን እንገልጻለን
- ሕይወት አድን ሕክምና በሶስቱ የ”መ” ህጎች መሰረት እንዴት መስጠት እንደሚቻል ግንዛቤ እንወስዳለን
- ”የአደን” የእርዳታ መንገድን ተግባራዊ እናደርጋለን
- ደረትን በመጫን እና ትንፋሽ በመስጠት የልብ ስራ መመለስን እናከናውናለን
- ኤኢዲ በተሰኘው ማሽን መጠቀምን እንለማመዳለን
ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች
ክፍል 1: የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መግቢያ
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 2፡ ለመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ የሚያግዙ መሠረታዊ የአካል ክፍሎች
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 3፡ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሶስቱ የ’’መ’’ ህጎች
Available in
days
days
after you enroll
- የትምህርቱ ዓላማ
- ትምህርት 1፡ ሶስቱ የ’’መ’’ ህጎች መግቢያ
- ትምህርት 2፡ መ፡ መመርመር
- ትምህርት 3፡ የጉዳቱን ስፍራ መመርመር (1:38)
- ትምህርት 4፡ ተጎጂውን መመርመር (1:06)
- ትምህርት 5፡ መ፡ መጣራት/መደወል (0:51)
- ትምህርት 6፡ መ፡ መርዳት
- ትምህርት 7፡ የ፡ የአየር ቧንቧ (0:59)
- ትምህርት 8፡ አ፡ አተነፋፈስ (1:31)
- ትምህርት 9፡ ደ፡ ደም ዝውውር (1:00)
- ትምህርት 10፡ ን፡ ንቃተ አእምሮ (1:07)
- ትምህርት 11፡ ሶስቱ የ”መ” ህጎች በቅደም ተከተል ሲተገበሩ (0:53)
- ከአጭር እረፍት በኋላ እንመለሳለን! (ዘና ይበሉ!!)
ክፍል 4፡ ለልብ ስራ ማቆም የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
Available in
days
days
after you enroll
- የትምህርቱ ዓላማ
- ትምህርት 1፡ ተጎጂን ለማትረፍ መጠበቅ ያለባቸው ቅደም ተከተሎች (0:52)
- ትምህርት 2፡ የልብ ስራ ማቆምን አውቆ የአምቡላንስ ጥሪ ስለማድረግ (1:35)
- ትምህርት 3፡ ሲፒአር ለመስራት የሚያስችሉ ቅደም ተከተሎች (2:57)
- ትምህርት 4፡ ጥራት ያለው ሲፒአር መሰረታዊ መርሆች (1:42)
- ትምህርት 5፡ ሲፒአር ለነፍሰጡር እናቶች እና ለህጻናት (2:58)
- ትምህርት 6፡ ደረትን ብቻ እየተጫኑ ሲፒአርን መተግበር
- ትምህርት 7፡ ሲፒአር መቼ መቆም አለበት?
- ትምህርት 8፡ የኤኢዲ ማሽን ምንነት እና አስፈላጊነት
- ትምህርት 9፡ ኤኢዲን ለመጠቀም መከተል ያለብን ቅደም ተከተሎች (3:03)
- ትምህርት 10፡ ኤኢዲን ስንጠቀም ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
- ትምህርት 11፡ ኤኢዲ ለህጻናት (1:17)
- ትምህርት 12፡ መቼና እንዴት የሪከቨሪ አተኛኘትን እንጠቀም? (1:11)
ማጠቃለያ!
Available in
days
days
after you enroll
በድረ-ገጽ የምንሰጣቸው ተጨማሪ ስልጠናዎች
ሌሎች ስልጠናዎችን ከመጀመሮ በፊት መሠረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ቁጥር 1 እና 2 እንዲሰለጥኑ ይመከራል፡፡